eske admass trip

Web Developer, Project Manager, and Software Engineer in Addis Ababa, Ethiopia

Attend my event

በሀገራችን የሚገኙ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ቅርሶች እነዲሁም የታሪክ የባህል እና የትውፊት መዳረሻወችን ለይቶ በማዎቅ ለሀገራችን የገጽታ ግንባታ የኩላችንን ድርሻ ለመወጣት እና ትውልድ እንደ ድር ና ማግ የተገመደ ኢትዮጲያዊ ማንነቱን እነዲረዳ የበኩላችንን ድረሻ ለመወጣት አስበን ያዘጋጀነው ማህበር ነው!!

Eske Admas Trip brings you tour and travel packages to learn more about Ethiopian culture, nature, history and visit Ethiopias beautiful landascape culture history destinations.